Home » Archives by category » Public Relations (Page 3)

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን /ኢሳት/ መታፈኑን ስለመግለጽ

ግንቦት 21/ 2002 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን /ኢሳት/ ምንጩን በዉል ለማወቅ አዳጋች በሆነ ሞገድ /electronic interference/ በመጠቃቱ የስርጭት አገልግሎቱን ከአለፉት ሦስት ቀናት ጀምሮ ለተመልካቹ ለማድረስ አለመቻሉ ይታወቃል ። የአገልግሎት ሰጪው ድርጅት ባደረገው የቅድመ ማጣሪያ ስራም የሚከተሉትን እውነታዎች ለማረጋገጥ ተችሏል፣ አገልግሎቱን የሚሰጠዉ ኩባንያ ችግሩን ለመፍታት ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ሲያደረገ ከቆየ በሁዋላ የኢሳት…

PRESS RELEASE ETHIOPIAN SATELLITE TELEVISION ADVISORY BOARD

May 28, 2010 Ethiopian Satellite Broadcasting Service Interruption The Ethiopian Satellite Broadcasting Service (ESAT) has been off the air for the past 24 hours. We have received thousands of telephone calls and email inquires concerning the interruption of service. We thank our viewers and supporters for their expressions of good…

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አማካሪ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት 20 2002 ዓም ጉዳዩ፡ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዠን ስርጭት መቋረጥን ይመለከታል የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ላለፉት 24 ሰዓታት በአየር ላይ አለመዋሉ ይታወቃል። የስርጭቱ መቋረጥ ያሳሰባቸው ኢትዮጵያውያን በሺዎች የሚቆጠሩ የስልክና የኢሜል መልእክቶችን ልከውልናል። ለተሰጠው የሞራል ማበረታቺያ፣ የበጎ ምኞት መግለጫ ና ድጋፍ ተመልካቾቻችንንና ደጋፊዎቻችንን ማመስገን እንወዳለን። የኢሳት አማካሪ ቦርድ ለተመልካቾቻችንና ለደጋፊዎቻችን የሚከተሉትን…

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣

ሚያዚያ 22 ቀን 2002 ዓም የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ቀደም ሲል የሥርጭት አገልግሎቱን በኤፕሪል ወር መጨረሻ  እንደሚጀምር ይፋ አድርጎ ነበር። የቴሌቪዥን አገልግሎቱ በኤፕሪል ወር መጨረሻ ሥርጭቱን ለመጀመር ዕቅድ ሲያወጣ በጊዜው ሁለት መሠረታዊ ጉዳዮችን ታሳቢ በማድረግ ነበር። የመጀመሪያው፣ ሥርጭቱን ለማስጀመር የሚያስችሉ ማናቸውም ዓይነት የራሱ ውስጣዊ ዝግጅቶች ማጠናቀቅ ሲሆን፣ ሁለተኛው፣ ፕሮግራሞቹን ለማስተላለፍ የሚያስችለው…

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት፣ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት ወደ ኢትዮጵያ ሊጀምር ነው።

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ሚያዚያ 1 ቀን 2002 ዓም የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት የተለያዩ፣ የዜና፣ የውይይት፣ ጥናታዊ፣ የመዝናኛ ፣ የስፖርት ፕሮግራሞቹን፣ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ እና ወደ ሌሎች የአለም ክፍሎች በኤፕሪል መጭረሻ ማሰራጨት ይጀምራል። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎት ያቋቋምን አካላት ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ህዝቧ አሁን ለሚገኙበት እጅግ አስቸጋሪ…

Ethiopian Satellite Television Service To Begin Direct Transmission To Ethiopia

9th April 2010 The Board of Governors of Ethiopian Satellite Television (ESAT) is pleased to announce the launch of service to Ethiopia and around the world at the end of April 2010. The governing Board believes that an alternative media access to the full range of ideas, information, and differing…

Page 3 of 3123