Home » Archives by category » Public Relations

የኢሳት የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የኢሳት የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

ታህሳስ 8 ቀን 2004 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ከህዳር እስከ ጥር ወር 2004 ዓ.ም ሊያደረግ የነበረውን የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ከጥር እስከ መጋቢት ወር 2004 ዓ.ም ማስተላለፉን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ።   ባለፈው የጥቅምት ወር መጨረሻ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ከህዳር እስከ ጥር ወር 2004 ዓ.ም የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ…

ኢሳት በሳተላይት የ24 ሰዓት ሬዲዮ ስርጭት ጀመረ (የኢሳት ጋዜጣዊ መግለጫ)

  የኢትዮጵያ ሳተላየት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ጥቅምት 20 ቀን 2004 ዓም ኢሳት የ24 ሰዓት የሳተላይት ራዲዮ ስርጭት ማስተላለፍ መጀመሩን በተመለከተ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ሳተላየት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የሰተላይት ራዲዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ማስተላለፍ መጀመሩን ለህዝብ ሲያሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው። ኢሳት የሳተላይት ራዲዮ ስርጭት የጀመረበት ዋና ምክንያት ለኢትዮጵያ ህዝብ ለዴሞክራሲና ለነጻነት ለሚያደርገው…

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን (ኢሳት) የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ

ጥቅምት 20 ቀን 2004 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን (ኢሳት) ከህዳር እስከ ጥር ወር 2004 ዓ.ም ለሚያደረገው የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፣ http://www.ethsat.com/esat_international_fund_raising_campaign/ በሃገራች በሥልጣን ላይ ያለው አገዛዝ የኢትዮጵያን ህዝብ በመረጃ ጨለማ ውስጥ በማቆየት የግዛት ዘመኑን ለማራዘም የዘረጋውም የአፈና ቀንበር ለመስበርና፣ ነጻነት፣ ፍትህና ዴሞክራሲን ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ፣ የኢትዮጵያ…

ESAT Launches 24hrs Satellite Radio Service to Ethiopia

30 Oct 2011 Press Release The Ethiopian Satellite Television (ESAT) is pleased to announce the launch of a satellite radio transmission to Ethiopia as part of its plan to boost its capacity and overcome the jamming efforts of the Meles regime. ESAT decided to deliver its radio transmissions via satellite after the regime started to…

ESAT Radio Alternative Frequency and Schedule

As you know our short wave radio was continuously jammed for over a week. We notice that some jamming has been appearing on and off since approximately October 15. As part of the first defensive action we are adding one more alternative frequency 15390 kHz. For the first week starting…

ESAT launches shortwave broadcast to Ethiopia

October 7th, 2011 The Ethiopian Satellite Television is pleased to announce the launch of a daily shortwave radio broadcast to Ethiopia. In the past few weeks, ESAT has successfully transmitted test broadcasts. With a view to overcoming the illegal jamming and airwaves piracy that the Meles regime has continued with…

ኢሳት የአጭር ሞገድ ሬዲዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ መጀመሩን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፣

መስከረም 26 2004 ዓ.ም የኢሳት ማኔጅመንት እና መላው የኢሳት ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃ እና ትክክለኛ መረጃ የማግኘት መብት አለው በሚል እምነት ከተነሳን አንድ ዓመት ተሻገርን፤ ይህንንም  ከግብ ለማድረስ ማናቸውንም መሰናክል ሰብረን ለማለፍ ባልተቋረጠ ትግል ውስጥ ቀጥለናል። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዳሳወቅነው የኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛና ሚዛናዊ መረጃ ማግኘት ተፈጥሮዓዊና  ሰብዓዊ መብቱ ነው።…

የኢሳትን ወደ ፕሮግራም ሥርጭት መመልስ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፣

ሰኔ 3፣ 2003 ዓም ከሁለት ወር በላይ በደረሰበት ከፍተኛ የዓየር ሞገድ የፕሮግራሙን ሥርጭቅ አቁሞ የነበረው ኢሳት በሰኔ 2፣ 2003 ዓም ወደ መደበኛ ሥርጭቱ መመለሱን ለህዝብ ይፋ ሲያደርግ በታላቅ ደስታ ነው። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ማንም ሊከለክልህና ሊገድብብህ ሥልጣን የሌለውን እውነተኛ መረጃ የማግኘት ተፈጥሯዊ መብትህን ለማፈን እና እነርሱ የፈለገውን የውሸት ትርኪ…

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን (ኢሳት) ከጥር እስከ ሚያዚያ 2003 ዓ/ም የአደረገው የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አስመልክቶ የወጣ መግለጫ

ሐምሌ 6 ቀን 2003 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን (ኢሳት) ከጥር እስከ ሚያዚያ 2003 ዓ/ም የአደረገው የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አስመልክቶ የወጣ መግለጫ በሃገራች በሥልጣን ላይ ያለው የፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ የኢትዮጵያን ህዝብ በመረጃ ጨለማ ውስጥ ለመግዛት ያሰፈነውን የአፈና ቀንበር ለመስበርና፣ ፍትህና ዴሞክራሲን ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን የህዝብ አይንና…

ESAT accuses China of complicity in jamming signals

June 15th 2011 ESAT News Release The Ethiopian Satellite Television (ESAT), which resumed transmissions to Ethiopia last week after nearly two months of interruption, has urged the government of the People’s Republic of China to desist from providing technology, training and technical assistance to the regime in Ethiopia to enable…

Page 1 of 3123