Posted on February 22, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 14 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ምርጫ ቦርድ ለአስር ፓርቲዎች ለማከፋፈል በሚል ከመንግስት ካዝና ወጪ ካደረገው 10 ሚሊዮን ብር መካከል 9 ሚሊዮን 989 ሺህውን ኢህአዴግ ወሰደው። የተለመደ ህጋዊ ዘረፋ ወይም የእንቁልልጭ ጨዋታ ነው ይሉታል-አንድ የመድረክ ከፍተኛ አመራር ሰሞኑን ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ የፈፀሙትን ተግባር። በቅድሚያ ምርጫ ቦርድ 10 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለመደጎም…
/ Continue reading →
Posted on February 22, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 14 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አለማቀፉ የመምህራን ማህበር ላቀረበው የደሞዝ ጭማሪ እስከ ጥር 30 ከመንግስት በኩል መልስ እንዲሰጠው ቢጠይቅም፣ እስካሁን ድረስ ምንም አይነት መልስ ሊሰጠው ባለመቻሉ በአማራ ክልል በጎንደር እና በጎጃም እንዲሁም በትግራይ የሚገኙ መምህራን የስራ ማቆም አድማ እስከ ማድረግ የደረሰ ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወሳል። አገራቀፉ የመምህራን ማህበር ይህን በተመለከተ…
/ Continue reading →
Posted on February 22, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 14 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከመሬታቸውን በሀይል እንዲነሱ የተገደዱ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ አርሶአደሮች ተቃውሞዋቸውን ለመግለጥ፣ የፓኪስታን ኩባንያ ንብረት የሆነውን የሸንኮራ አገዳ ማሳ በእሳት አጋዩ ሪፖርተር እንደዘገበው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የስኳር ልማት ኮርፖሬሽንና የፓኪስታኑ ኩባንያ አል ሐበሻ ስኳር ሊያለሙ ያቀዱትን መቶ ሺሕ ሔክታር መሬት ከሰው ንክኪ ነፃ ለማድረግ እየተረባረቡ ነው።…
/ Continue reading →
Posted on February 22, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 14 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-መለስ ዜናዊን የመሰለ አምባገነንና አሸባሪ ዘረኛ መሪ የሰላምና የመረጋጋት ዋስትና ሊሆን እንደማይችል ለአለም ህዝብ እናሳያለን! በሚል መሪ መፈክር ስር በተጠራዉ ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ ላይ በለንደንና አካባቢዉ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያዉያንና የሶማሊያ ተወላጆች እንደሚገኙ የሰልፉ አስተባባሪ ቡድን Net work against Repression & Injustice in Ethiopia ገልጿል።…
/ Continue reading →
Posted on February 21, 2012 by admin and saved under ESAT Latest, የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 13 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት አሁን በደረሰበት ደረጃ ብሄራዊ ተስፋ ሆኗል ማለት ማጋነን አይሆንም። ለዚህም ምክንያቱ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ለነጻነት፣ ለእኩልነትና ለዴሞክራሲ ለሚያደርገው ትግል እንደ አንድ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ በመሆን ትግሉን ከውጤት ለማድረስ የራሱን አስተዋጸዖ ለማድረግ የገባውን ቃል፣ በተግባር ያስመሰከረ የመገናኛ ብዙሀን በመሆኑ ነው። ኢሳት የነገዋ የእኩልነት…
/ Continue reading →
Posted on February 21, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 13 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ፣ አቶ አስራት ጣሴ ፣ ኢ/ር ዘለቀ ረዲ እና አቶ ዳንኤል ተፈራ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኘው አቶ አንዱአለም አራጌ የካቲት 7 ቀን 2004 ዓም ከቀኑ 8 ሰአት ገደማ ለህይወቱ የሚያሰጋ ከባድ ድብደባ እንደተፈጸመበት…
/ Continue reading →
Posted on February 21, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 13 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢሳት ባለፈው ሳምንት ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላትና አንድ ሲቪል ሰራተኛ መገደላቸውን መዘገቡ ይታወሳል። የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ባወጣው ዝርዝር ዘገባ ደግሞ የካቲት 8 ቀን ከቀኑ 9 ሰአት ላይ ከተገደሉት መካከል አንደኛው የጋምቤላ ልዩ ሀይል አመራር መኮንን ሲሆን ፣ ከቆሰሉት ሲቪሎች መካከል ደግሞ የሼክ መሐመድ…
/ Continue reading →
Posted on February 21, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 13 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኩዌት ሃዋሊ በተባለዉ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ ኢትዮጵያዊ ወገንዋን በገመድ አንቃ እንደገደለች ማመኗን አረብ ታይምስ የመረጃ ምንጭ ገልጧል “የቤት ሰራተኛ እራሷን በገመድ ሰቅላ አጥፍታለች “ በማለት ማንነቱ ካልታወቀ ሰዉ በደረሳቸዉ ጥሪ መሰረት የፀጥታ ሰራተኞችና አስቸኳይ የህክምና ቡድን /ፓራሜዲክስ/ በስፍራዉ ተገኝተዋል። ይሁን እንጂ…
/ Continue reading →
Posted on February 21, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 13 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በደቡብ ሶማሊያ ቤይ እና ባኩል ክልሎች ዉስጥ በፌዴራል የሽግግሩ መንግሰትና በኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች ጥምረት እንዲሁም በሌላ በኩል የአልቃይዳ አካል በሆነዉ አልሸባብ መካከል ጠንካራ ዉጊያ በመካሄድ ላይ እንዳለ ተገለፀ። በበርዳሌ ከተማ የሚገኙ የአይን ምስክሮች ለሸበሌ ሚዲያ በስልክ እንደገለፁት የአልሸባብ ተዋጊዎች ወታደራዊ ልምምድ በማድረግና ወደ ይዞታቸዉ…
/ Continue reading →
Posted on February 21, 2012 by ESAT Amsterdam and saved under የኢሳት አማርኛ ዜናየካቲት 13 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ኢምባሲ የቤኑሉክስ አባል አገራት በሆነት በቤልጂየምና በኔዘርላንድስ ከሚገኙ ኢትዮጵዮጵያውያን ጋር በዲያስፖራ ፖሊሲና በአዲሱ የሊዝ አዋጅ ዙሪያ ለመወያየት የፊታችን ቅዳሜ ስብሰባ ጠርቷል። ኢሳት ከአዘጋጆቹ እንደተረዳው በስብሰባው እለት ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ድምጾችን ማሰማት ብቻ ሳይሆን፣ ይህን መንግስት በመቃወም የስደተኝነት ጥያቄ ጠይቀው የመኖሪያ ፈቃድ ያገኙትን ሰዎች በፊልም…
/ Continue reading →